atasehir escort HD sex HD порно xxx video İstanbul Escort Batumi Escort Batumi Escort Dubai Escorts Martin Escort Martin Escort r57 shell c99 shell pendik escort istanbul escort
የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ ******************* የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ክቡር ዶ/ር እንድርያሥ ጌታ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴኤታ እንዳሉት የውይይት መድረኩ የተዘጋጀው በ2017 በጀት ዓመት እቅድ ላይ በመወያየት የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በማምጣት ስኬታማ ለመሆን ነው፡፡ በተጨማሪም በሃብት አጠቃቀምና በስራ ዲሲፕሊን እንዲሁም በተkማዊና ሃገራዊ ተልዕኮ ላይ ግልፅነትን በመፍጠር በጋራ መግባባትና በመቀናጀት የ2017 በጀት ዓመት እቅድን ውጤታማ የሚናደርግበት ነው ብለዋል፡፡ ሚ/ር መ/ቤቱ አዲስ የመዋቅር ማሻሻያ እያከናወነ ያለበትና በዚህም የተሸለ አመራር መፍጠር ይቻላል ብለዋል፡፡ በመቀጠልም አዲሱ ዓመት የሰላም &የጤናና የደስታ እንዲሆን ለመላው ኢትዮጵ ዊያንና ለሚ/ር መ/ቤቱ አመራሮችና ሰራተኞች ተመኝተዋል፡፡ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም. – Ministry of Irrigation and Lowland

Copyright © 2023 Ministry of Irrigation and Lowlands

Privacy Preference Center

This site is registered on wpml.org as a development site.