• News
  • Get in Touch
  • English
    • አማርኛ
logo
logo
  • The Ministry
  • Irrigation Development Sector
    • Projects
  • Lowland Development Sector
  • Administration sector
  • Publications
  • Search
  • News
  • Get in Touch
  • English
    • አማርኛ

Month: September 2024

ለመላው ኢትዮጵያውያን/ት ለትውልደ ኢትዮጵያዊያንና/ት የ2017 ዓ.ም ከብረት የጠነከረ የአንድነትና የህብረት አመት እንዲሆንልን እየተመኘሁ !! በርካታ ሀሳቦቻችንን በብርቱ ፈተናዎች ውስጥ ጭምር አልፈን በማድረግ ማሳካት የጀመርናቸውን ጅምሮች ወደ መደምደሚያ የምናመጣበት፤ አዳዲስ ትልሞቻችንና የአካታች ብልጽግና ግቦቻችንን በብቃት ተባብረን የላቁ ደረጃዎችና እመርታዎች የምናሰፈጽምበት፤ የስራና የፍሬ ዘመን ያድርግልን ስል በራሴና በመስኖና ቆላማ ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች ስም መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ።


by Mills Admin

Today, H.E. Dr. Abraham Belay, Minister of Irrigation and Lowlands, welcomed Frauke Jungbluth, Practice Manager for Agriculture and Food, and her team, who have been managing the LLRP I project and will be overseeing LLRP II from the World Bank's side. We are excited about the opportunities ahead and look forward to exceeding the substantial success under the LLRP I project. #MILLs #WorldBank #LLRP #Lowlands #Irrigation


by Mills Admin

የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ ******************* የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ክቡር ዶ/ር እንድርያሥ ጌታ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴኤታ እንዳሉት የውይይት መድረኩ የተዘጋጀው በ2017 በጀት ዓመት እቅድ ላይ በመወያየት የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በማምጣት ስኬታማ ለመሆን ነው፡፡ በተጨማሪም በሃብት አጠቃቀምና በስራ ዲሲፕሊን እንዲሁም በተkማዊና ሃገራዊ ተልዕኮ ላይ ግልፅነትን በመፍጠር በጋራ መግባባትና በመቀናጀት የ2017 በጀት ዓመት እቅድን ውጤታማ የሚናደርግበት ነው ብለዋል፡፡ ሚ/ር መ/ቤቱ አዲስ የመዋቅር ማሻሻያ እያከናወነ ያለበትና በዚህም የተሸለ አመራር መፍጠር ይቻላል ብለዋል፡፡ በመቀጠልም አዲሱ ዓመት የሰላም &የጤናና የደስታ እንዲሆን ለመላው ኢትዮጵ ዊያንና ለሚ/ር መ/ቤቱ አመራሮችና ሰራተኞች ተመኝተዋል፡፡ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም.


by Mills Admin

ዛሬ ወደ መስኖና ቆላማ ሚኒስቴር በሚኒስትር ዴኤታ የተመደቡትን አቶ ተስፋዬ ይገዙ እና አቶ አብዱርሃማን አብደላ የእንኳን ደህና መጣቹ አቀባበል ተደረገላቸው :: በሂደቱ ከአጠቃላይ የሚኒስቴር መስራቤቱ ከፍተኛ አመራሮች እና ማናጅመንት አባላት ትውውቅ አድርገዋል :: በፕሮግራሙ በክቡር ሚኒስትሩ ዶ/ር አብርሃም በላይ የተቋሙን አሁናዊ ሁኔታ እና ቀጣይ ሊሰሩ ስለሚገባቸው ስራዎች ዝርዝር የስራ መመርያ ለሁሉም አመራሮች ተሰጥተዋል ::


by Mills Admin

በ2017 በጀት ዓመት የጊዳቦ መስኖ መሬት ዝግጅት ፕሮጀክት ግንባታን 25 % ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው፡፡ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ባለቤትነት በኦሮሚያና ሲዳማ ክልሎች አዋሳኝ ቦታ የሚገነባው የጊዳቦ መስኖ መሬት ዝግጅት (ሁለተኛና ሶስተኛ ቦዮች ) ግንባታ ፕሮጀክት በ2017 በጀት ዓመት መጨረሻ የፕሮጀክቱን 25 % ለማጠናቀቅ ታቅዶ እየተሰራ ነው፡፡ የጊዳቦ መስኖ መሬት ዝግጅት ግንባታ ፕሮጀክት 13 ሺህ ሄክታር የማልማት አቅም ያለውና 26 ሺህ አርሶአደሮችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡ ፕሮጀክቱ የተጀመረው በ2016 ዓ/ም የካቲት ወር ሲሆን በሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ታቅደዋል፤፤ የፕሮጀክቱ ስራ ተቋራጭ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ሲሆን አማካሪ ድርጅቱ የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ነው፡፡ የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪ 3.33 ቢሊዮን ብር ነው፡፡ ነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ/ም


by Mills Admin

Recent Posts

  • Ethiopian Pastoral Policy Final Printed Booklet
  • Financial statement and Independent Audit Report
  • ENVIRONMENTAL AND SOCIAL MANAGEMENT FRAMEWORK(ESMF)
  • LOWLAND LIVELIHOOD RESILIENCE PROJECT PHASE II (LLRP II, P180076) STAKEHOLDER ENGAGEMENT PLAN (SEP)
  • LABOR MANAGEMENT PROCEDURES(LMP)

Recent Comments

  1. A WordPress Commenter on Hello world!

Archives

  • May 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • June 2024
  • April 2024
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • June 2022
  • March 2015

Categories

  • Uncategorized
  • News
  • Publications
  • Completed
  • Ongoing
  • Lowlands

Privacy Preference Center

Privacy Preferences

Event Form

    Be a part of this pivotal conference. Secure your spot today and contribute to a sustainable future for irrigation.


    Kindly provide a clear image of both the front and back sides of a valid legal identification document.

    Upload 1 supported file (PDF or image), Max 10MB



    This site is registered on wpml.org as a development site.